ፍካሬ ዜና

ፍካሬ ዜና (ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ፣ ሚያዚያ 02 ቀን 2008 ዓ.ም.): በርሀብ ከተጠቃው ሕዝብ የእህል እርዳታ እያገኘ ያለው እጅግ በጣም ጥቂቱ ነው – በአዲስ አበባ ዙሪያ የሚገኙትን የኦሮሞ ገበሬዎች የማፈናቀሉ እቅድ አለመሰረዙ ታወቀ – በአዲስ አበባ አሰቃቂ የመኪና አደጋ ደረሰ – በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የጎርፍና የእሳት ቃጠሎ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት አስከተለ – ወያኔ በቫይበርና በሌሎች አገልግሎቶች ላይ ክፍያ ሊያስከፍል እና ቁጥጥር ሊያደርግ ነው –  እና ሌሎችም የውጭ አገር ዜናዎች::  ዝርዝር ዜና ያዳምጡ  ወይም ያንብቡ