ፍካሬ ዜና

ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ:  ተደጋጋሚ የጎርፍ አደጋዎች በሰዎች ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሱ መሆነኑ ታወቀ – የወያኔ የስኳር ኮርፖሬሽን የልማት ድርጅትነቱ አጠራጣሪ መሆኑ ይፋ ተደረገ – ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ገንዘብ መጭበርበሩ ተገለጸ – ወደ ውጪ ከሚላኩ ሸቀጦች የሚገኘው ገቢ ማሽቆልቆሉ አስገንጋጭ ሆኗል – ከሸራተን አዲስ ዓለም አቀፍ ሆቴል ከሥራ የተባረሩት ሠራተኞች ድል ማድረጋቸው ተገለጸ – በአዲስ አበባ አንድ ሰው እራሱን በማቃጠል ህይወቱን ማጥፋቱ ተሰማ – በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው የሰብአዊ መብት ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ገለጹ – የውጭ አገር ዜናዎች::  ዝርዝር ዜና ያዳምጡ ወይም ያንብቡ . . .