ፍካሬ ዜና

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: ጎንደር የተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመጽ እየጤሰ መሆኑ ታወቀ – የአዲስ አበባ ከተማ በቆሻሻ ክምር እየሸተተች ነው – ከንግድ ባንክ ከአስር ሚሊዮን በላይ መዘረፉ ይፋ ሆነ – በአዲስ አበባ አስተዳደር ግማሽ ሚሊዮን ብር መዘረፉ ተነገረ – ወያኔ በደቡብ ሱዳን ጦር አስገብቶ ለመዋጋት ያቀረበው ሀሳብ ውድቅ መደረጉ ታወቀ::  ዝርዝር ዜና ያዳምጡ ወይም ያንብቡ . . .