ፍካሬ ዜና

ፍካሬ ዜና (የካቲት 13 ቀን 2008 ዓ.ም.): በበሃይማኖት ተቋማት የሚካሄደው ዝርፊያ እያገጠጠ ነው – በምዕራብ አርሲና በሐረርጌ ጠንካራ ጸረ-ወይኔ አመጾች እየተካሄዱ ነው – የመተማ ዮሐንስ ሕዝብ የስልክ አገልግሎትን በተመለከተ ቅሬታውን በምሬት እየገለጸ ነው – እንደተጠበቀው የኡጋንዳው መሪ ምርጫውን አሸነፍኩ አሉ –  አፈና በጅቡቲ –  የካቶሊኳ ቤ/ክርስቲያን ሞሶሊኒ በኢትዮጵያ ላይ ያካሄደውን ዘመቻ በመደገፏ ይቅርታ መጠየቅ አለባት ተባለ –  ለግል ባለሀብቶች የተሸጠው የመንግስት ንብረት ሽያጭ አልገባም  – በሱማሊያ የአሜሪካ ድሮን ወደቀ፤ የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር በቦምብ ተገደሉ፤ በአየር ጥቃት የአልሸባብ የኢንተለጀንስ ኃላፊ ተገደለ ተባለ – የካሜሮን የጸጥታ ኃይሎች የቦኮሃራምን ከተማ ተቆጣጠሩ – በደቡብ ሱዳን በጎሳዎች መካከል የተነሳው ግጭት ጉዳት አስከተለ- ለዝርዝር የሚከተሉትን ይጫኑ: ለማንበብ –  ለማዳመጥ