ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ

ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ (መጋቢት 19 ቀን 2008 ዓ.ም.) – አባዱላ ገመዳና እና ድሪባ ኩማ በዓይነ ቁራኛ እየተጠበቁ ነው ተባለ – ለመለስ ዜናዊ ሽልማት የሰጠው የኖርዌይ ድርጅት የአፋርና የፖታሽ ማዕድን እንዲያወጣ ተፈቀደለት – በጎድንደር ስታዲዮም ሕዝቡ ተቃውሞውን አሰማ – ከወያኔ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ የተባሉት የተቃዋሚ ተብየው መሪዎች እርና ያለው ውይይት አላደረጉም ተባለ – ወያኔ ከገባበት ቀውስ ለመውጣት ተለጣፊዎችን ለመጠቀም አስቧል – 600 ስደተኞች በሊቢያ የጠረፍ ጠባቂዎች ታገቱ – የብሩንዲ ገዥ ፓርቲ መሪ የሩዋንዳውን ፕሬዚዳንት ከሰሱ – የጣሊያን ዜጋ የሆነውን ወጣት ገዳዮች ለመያዝ በሚደረገው ምርመራ ተሳታፊ ለመሆን የጣሊያን መንግስት ጠየቀ – በአይቮሪ ኮስት የቦምብ ጥቃት ተሳታፊ የነበሩ ግለሰቦች ማሊ ውስጥ ተያዙ:: ዝርዝር ዜና ያዳምጡ ወይም ያንብቡ . . .