ግልጽነትና ጥራት ያለው የኅብረት ፖሊሲ መኖር ለትግሉ ወሳኝ ነው!

ዴሞክራሲያ (ቅፅ 40 ቁ. 4 ጥር 2007 ዓ.ም.):   ከዚህ ቀደም በኅብረት ጥያቄ ላይ ብዙ ተብሏል።  ስለ ኅብረት ፖሊሲ ሲገለፅ በርካታዎች በድርጅቶች መካከል የሚደረግ መተባበር ብቻ ይመስላቸዋል።  ይህ ግን አንዱ ገጽታ ሲሆን ድርጅቶች በራሳቸው የተለያዩ ምክንያቶች ለመተባበር በማይችሉበት ሁናቴ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ሠራተኛው፣ ገበሬው፣ አስተማሪውና ተማሪው፣ ሴቶች፣ የእድር ተቋማት፣ የመንግሥት ሠራተኞች፣ ነጋዴዎች፣ አርብቶ አደሮች፣ ዘላኖች፣ ወዘተ… መሠረታዊ ጥቅማቸውንና ፍላጎታቸውን መሠረት አድርጎ በመቀስቀስ፣ በማደራጀትና አደራጅቶም በማስተባበር የትግል አንድነት ፈጥሮ መታገል ሊያልፉት የማይችሉት ወሳኝ የትግል እንቅስቃሴ ነው።  እንዲያውም ተመክሮ እንደሚያመላክተው ይህ ገፅታው ለታጋይ ድርጅቶች መተባበር ወሳኝ እንደሆነ ነው።   ስለሆነም ሁለቱን የትብብር ገፅታዎች መተተንተንና ግልፅ ማድረግ በርዕሱ የጠራ ግንዛቤ ለማግኘት የሚረዳ ነው።   ሙሉውን ያንብቡ…