የወያኔ ዘረኞች ከተጎራባች የሀገራችን ክፍሎች ቦታ በመውሰድ የታላቋ ትግራይን ካርታ ለማስፋፋት እና ባዕዳንን ለማስደሰት ባላቸው ፀረ_ኢትዮጵያ እንቅስቃሴ ጎንደር ውስጥ አማርኛ ተናጋሪዎችን ለዘመናት ከኖሩበት ቦታ በማፈናቀል ትግርኛ ተናጋሪዎችን ለማስፈር የሚካሄደውን አፈና በመቃወም በመታገል ላይ ላሉ ወገኖች