የዐርባ ሦስት ዓመት ጎልማሳ፣ ዓላማውን ሳይረሳ!

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (መጋቢት 30 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  የሚያዝያ ወር ፓርቲው የተመሰረተበት ወር ነው ። ዐርባ ሦስት ዓመት ሆነው። ይህ በዘመን ቀመር ሲሰላ፤ የአንድ ትውልድ ዕድሜ መሆኑ ነው። በቀላሉ የሚታይ ዘመን አይደለም ። የዘመናት መቁጠርን ስሌት እየመዘገቡ መኖር ብቻ አርኪ ነው ከተባለ ፤ ኢትዮጵያ፤ ታሪኳን በሺዎች ከሚቆጠሩ ዘመናት ጋር ማጣቀስ የምትችል ሀገር ነች።  ሙሉውን ያንብቡ