ውሃ ውሃው ሄዶ፤ አለቱ ይቀራል

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ሰኔ 25 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  አለቱ የኢትዮጵያ ሕዝብ፤ መሠረቱን ሳያናጋ አስክዛሬ ቆይቶ ነበር።   እንደ ጅብላርታ ቋጥኝ፤   መከራውን ሁሉ ተቋቁሞ እስካሁን መቆየቱ፤  የሀገራችን በነፃነት የመቆየት ቋሚ ምስክር ነበር።   ይህ ማንነትና ጥንካሬ ወደፊት እንደተጠበቀ ይቆያል ብሎ ማለት ከማይቻልበት ደረጃ እየደረሰ መምጣቱን የሚሰጉ ቁጥራቸው ጥቂት አይደለም።   እኛም የስጋቱ ተካፋዮች ነን።  ሙሉውን ያንብቡ