የመተካካት ቧልት

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ (ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም. የተላለፈ):  ጉራ በዋለበት ወያኔ ከራሚ ነውና በቃላት ደረጃ፤ መርሆችን ቋንጣቸውን አሰርቶ በባዶ በመደጋገም ደረጃ፤ ዲስሞክራሲን ሳይሆን የቀትር ጥላውን አለ ከማለቱ አንጻር ወያኔን የሚደርስበት የለም። መተካካት ብሎ ሲነሳ ውስጡን አዳሽና ለውጥ ፈልጊ መስሎ ለመታየት እንጂ ምንም መቸም ሊለውጥ እንደማይችል የሰሞኑ የወያኔና ጭፍሮቹ ምርጫ ተብዬ ቀልድ ግልጽ አድርጎ አሳይቷል።  ሙሉውን ያንብቡ