ቅጥ – አምባሩ የጠፋበት ትግል፤ እየዳከረ ይቀራል!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ራዲዮ (መስከረም 12 ቀን 2008 ዓ.ም. የተላለፈ): የትግል መሠረታዊ ምክንያት፤ ሕዝብን ከጨቋኝ አገዛዝ ነፃ ለማውጣት መሆኑ ባይዘነጋም፤ በግል ደረጃ፤  መጀመሪያ ራስን ነፃ ሳያወጡ፤ ሀገርንና ሕዝብን ነፃ አወጣለሁ ማለት ዘበት ነው።  ራስን ማታለልና ሕዝብንም መደለል ይሆናል።  ሰው ራሱን እያተለለ ለመኖር ከፈለገ፤ የግል ጉዳዩና ፍላጎቱ በመሆኑ፤ የራሱ መብት ነው ተብሎ ይታለፍለታል።  ሕዝብን እያተለለና እያጭበረበረ ግን ሊኖር አይችልም።  አይገባውም።  አይፈቀድለትምም።  ሙሉውን ያንብቡ