ኦክቶበር 5 የዓለም መምህራን ቀን: የኢትዮጵያ መምህራን ዕለቱን ያሰቡት በሰቀቀን!

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ: አገሮች ስለመምህራንና የትምህርት ጉዳይ እያነሱ መነጋገር ከጀመሩበት ወቅት የኦክቶበር 5/1966 በፈረንሳይ -ፓሪስ ከተማ የተካሄደው ኮንፍረንስ በታሪካዊነቱ የሚጠቀስ ነው።  ከዚያ ወቅት በኋላ ቆየት ብሎ ኦክቶበር 5 ቀን 1994 የመጀመሪያው የዓለም መምህራን ቀን ተመሰረተ።  ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በያመቱ መምህራንና ማህበሮቻቸውን በመዘከር ኦክቶበር 5 የዓለም መምህራን ቀን በመባል ይታወሳል። ሙሉውን ያንብቡ