የተዳፈነ እሳት የጠፋ ይመስላል:: በኢሕአፓ ላይ ዘመቻው ተጧጧፈሳ! (ክፍል 2)

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ ሀተታ: ባልተናገሩ ባላፈሩ ነው። ታሪክ የተረሳ መስሏቸው በኢሕአፓ ላይ በወያኔ የታጀበ ዘመቻ የከፈቱት ሁሉ ማፈራቸው ገና መጀመሩ ነው። ወያኔ ላይ እናተኩር በሚል ቅኝት ለመመራት ብንጥርም ጥቃት ሲበዛ፤ የሰማዕት ስምና ታሪክ በዝቃጮች ሲጠቃ ዝም ብለም የመቀበል ልምዱ የለንምና ሁሉም ኢሕአፓ በያለበት/ ባለችበት ድርጅቱን እንዲከለላክሉ መጥራቱ አስፈላጊ ሆኗል። መከላከል በሁሉም መስክ፤ ባለምንም ቸልተኛነት። ሙሉውን ያንብቡ