ወርሃ ታኅሣሥ– ወተት ይሸፍታል እንኳን ሰው ሲበደል

ዴሞክራሲያ (ቅፅ 41. ቁ. 3 ታኅሣስ 2008 ዓ.ም.): በኢትዮጵያ ሕዝብ ታሪክ ውስጥ የታኅሣሥ ወር የአመጽና ለውጥን አብሳሪ የሆኑ ትግሎች ሲከሰቱባት መቆየቷ የሚታወስነው።  ዛሬም ቢሆን ታኅሣሥ፣ ሕዝባዊ አመጽን አስተናግዳለች።  ዞር ብለን ግን ለአገራቸው ራሳቸውን የሰጡትን ሰማዕታትን ስንዘክር ገዝፎና ሚዛን ደፍቶ የምናገኘው የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ መሆኑ የሚረሳ አይደለም – ታኅሣሥ 20 የተማሪዎች እንቃስቃሴ ሰማዕትን መዘከሪያ ቀን መሆኑን ያስታውሷል።  ሙሉውን ያንብቡ …