የኢትዮጵያ መምህራን የዘንድሮውን ኦክቶበር 5 የሚያከብሩት በሀዘን ነው

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ – ተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ዘርፍ (UNESCO) እ.አ.አ በ1994 ባሰለፈው ውሳኔ መሠረት ኦክቶበር 5 (መስከረም 28 ቀን) የዓለም መምህራን ቀን ተብሎ በየዓመቱ በዓለም ዙሪያ በልዩልዩ ዝግጅቶች ይከበራል። ዕለቱ ለትምህርት ልዩ ትኩረት የሚሰጥበት፣ የመምህርነት ሙያ ክብር የሚጸንፀባርቅበት፣ የመምህራን መብት መጠበቅ ለመማር ማስተማሩ ሂደት ስኬት ወሳኝ መሆኑ የሚጤንበት ነው።  ሙሉውን  መግለጫ ያንብቡ