“የቁርበቶችን ተግባር እኛ እናውቃለን” አለ ጅብ

ከዳዊት ተመስገን ኖርዌ ኦስሎ –  ሕብረ-ብሔራዊ በሆነ የፖለቲካ መርህ በመመራት ስንታገል ነው መርህ እንደ መልህቅ የሚሆነው አንድ መርከበኛ ወደ ወደብ ሲደርስ መጀመሪያ የሚያደርገው ነገር የመጣ ማዕበል ሁሉ መርከቢቱን ወዲህና ወዲያ ይዟት እንዳይሄድ መልህቁን መጣል እንደሆነ በማንኛውም የስራ መስክና ማህበራዊም ሆነ ፖለቲካዊ ውስጥ የተሰማራ ሰው ዘልቆ ከመግባቱ በፊት በቅድሚያየመርህ መልህቁን ሊተክል ይገባዋል። “እኛ”ኢትዮጵያን የሚለውን መንፈስ በማስፋት “እነሱ”የሚባለውን የጎሳንና የቋንቋን ክልል በተሻገረ አመለካከት በመሰለፍ ስንታገል ብቻ ነው።  ሀገራችን ኢትዮጵያን ነፃ ልናወጣ የምንችለው።  ሙሉውን ጽሁፍ  ያንብቡ …