አሰፋ ጫቦ፡ ‘’ፀረ-አብዮተኞች ታስረው እየተቀለቡ ስለሆነ ይገደሉ!’’ ብሎ ማመልከቻ አቅራቢው

ከመላኩ ይስማው:  ህሊና የሚባል ዬት ሄደ? እውነትም ህሊና ቢስ ሰው ለመናገር አፉን በከፈተ ቁጥር፣ በላንቃው አልፎ የሚያሳየው የውስጥ ባዶነቱን ነው አሰኝተውኛል፤ ቃለ-መጠይቃቸወንም፣ ጽሁፋቸውንም ከጨረስኩ በኋላ።  እራሳቸው በቃለመጠይቁ ላይ እንደገለፁት – ወደ 7ኛ ክፍል እና 12ኛ ክፍል በውሸት የትምህርት ማስረጃዎች የገቡት አቶ አሰፋ ጫቦ ዛሬም ያው ናቸው። በውሸት ያደጉት፣ ከደርግ አንስቶ እስከ ወያኔ በውሸት ፖለቲከኛነት እጆቻቸውን በደም የታጠቡት አሰፋ ጫቦ አሁንም እነኛን የገደሏቸውን፣ የገረፏቸውን ሰማዕታት ታሪክ ሊገድሉ፣ እጃቸውን ሊታጠቡ ሲሞክሩ ታዘብኩና ይህን እንዲፅፍ አነሳሱኝ። ሙሉውን ያንብቡ