የሞራል ጥያቄ

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሀተታ- የሰውን ልጅ፤ ህይወት ካላቸው ከሌሎች ተንቀሳቃሽ ፍጡራን የተለየ ከሚያደርገው አንዱ፤የሞራል ጥያቄ ነው። ይህ የሞራል ጥያቄ ፤ የሰውን ልጅ በመሠረቱ ከእንስሳት ይለየዋል መባሉ፤ እንስሳቱና አራዊቱ እንደሚኖርቱ የዘፈቀደ ህይወት ለመምራት አለመፈለጉ ነው። ሰውን ሰው ሊያደርጉት ከሚችሉት ዋና ዋና ባኅርያት ውስጥ፤ የሞራሉ ተገዥ መሆኑን በገቢር ሊገልፅ መቻሉ ነው። ይህንንም ሀቅ ፤ለሞራል ክብር የሚሰጥ ሰው ሁሉ ይስማማበታል።  ሙሉውን ሀተታ ያንብቡ