ኢትዮጵያ በየካቲት 1966 ዓም እና በመስከረም 2010 ዓም መካከል: ያለፈው ስህተት እንዳይደገም፤ ምን መደረግ አለበት?

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ . . .  ወያኔንና አፍራሽ ኃይሎችን ለመቋቋም፤ የአንደነት ኃይሎች መነታረክ ካልቆመ፤ ዘረኞችን ከሥልጣናቸው ለማውረድ በሚደረገው ትግል አይጠቅምም። ጠላቶቻችን፤ “እሣትና ገለባ ያድርጋቸው” እንደሚሉን ማወቅ አለብን።  የኢትዮጵያ ሕዝብ የጠላቶቹን ክፉ ምኞት አምክኖ፤ የቆየውን አንድነቱን አድሶ፤ ተባብሮ ሀገሩን ማዳን የወቅቱ አንገብጋቢ ጥያቄ ነው። “ያለፈው ቅራና፤ የሚመጣው መጫኛ ” ነውና ያለፈውን ስኅተት አርሞ፤ ከጉድለት ተምሮ በአንድ ላይ መነሳት አለበት! ወያኔ የሚያፈሠውን የሕዝባችንን ንፁህ ደም ለማቆም የጋራ ትግሉን እንዲቀጥል በተማጽንዖኖ መልክ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!  ሙሉውን  ያንብቡ