እውን ክልል የሕዝብን መብት በቁራጭም ቢሆን አስከበረ?

ከፍኖተ-ዴሞክራሲ፡ የወያኔ አገዛዝ የኢትዮጵያን ሕዝብ በብሄረሰብ ደረጃ ለመከፋፈልና ለማናከስ ሲነሳ ቀድሞ በ1967 ዓ. ም. ሁሉም ብሄረሰብ የአማራ ተጨቋኝ ነውና መገንጠል አለበት ብሎ መርሀ ግብሩን ይፋ ማድረጉ ይታወሳል። በዚህ ጠባብ ጉዞ ብዙ ሕይወትን አጥፍቷል፤ ብዙ የትግራይ ልጆችን ለቀይ ሽብር ሰለባ አድርጓል፤ የአማራ ኮራኩር ወይም ሎሌ እያለ ገድሏል፤ የግንጠላን አርማ አውለብልቧል።  ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ…