የህዝቡ ተቃውሞ በተለያየ መንገድ ቀጥሏል፣ የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ማብራሪያ ጠየቁ፣ ጥንታዊ የስዕል ቅሬተ አለቶች በድሬደዋ አካባቢ ተገኙ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 24 ቀን 2009 ዓ. ም. ) - ሕዝቡ በተለያዩ መንገዶች ተቃውሞውን እየገለጸ ነው  - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን መመሪያ አስመልክቶ ማብራሪያ እንዲሰጠው የሰብአዊ እርዳታ ድርጅቶች ስብስብ ለወያኔ የውጭ ጉዳይ ....

Continue reading

አንጣሪያ ላንጣሪያ ቢደጋገፍ ተያይዞ ዘፍ

(ሊነበብ የሚገባው ወቅታዊ ሀተታ) - የጨነቀው እንዲሉ ወያኔ አንዴ ሚኒስቴሮችን ቀየርኩ ሲል-- የጉልቻ ለውጥ እንኳን ሊባል የማይችል ውድቅ ሽግሽግ--በሌላ በኩል ደግሞ አቅም ገንቢ ተብለው የአካልም የፖለቲካም በሽታ በድን አድርጎ ያቆያቸውን እነ ተፈራ ዋልዋን (ዓለማየሁ አስፋውን) ....

Continue reading

የህዝብ ጥያቄ ያልመለሰው የወያኔ ሹመት፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ያስከተለው ቀውስ

ፍኖተ  ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 22 ቀን 2009)  - ወያኔ አዲስ የካቢኔ ሚኒስትሮች ሾመ፤ የጉልቻ መለዋወጥ ችግሮችን አይፈታም - የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችንና የሰብአዊ እርዳታ ተቋሞችን እንቅስቃሴ አዳክሟል - በኢትዮጵያ ባለው ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 18, 2009 ዓ.ም.) - የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ በንግድ ድርጅቶች ላይ ችግር እየፈጠረ ነው ተባለ፤ ስራቸውን ወደ ኬኒያ አሻገሩ  - በደቡብ ወሎ በአንድ ትምህርት ቤት የፈነዳ የእጅ ቦምብ ጉዳት ....

Continue reading

ሻዕቢያ ስጋት ላይ ነው፣ የወያኔ አዋጅ ወያኔን ሲጎዳው

 ፍካሬ ዜና  ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ  አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥቅምት 136 ቀን 2009 ዓ.ም.) - ሻዕቢያ ወያኔን የሚተካው ህዝባዊ መንግስት ወደቦችን ያስመልሳል የሚል ስጋት ያለው መሆኑ ታወቀ - ንብረታቸው የወደሙባቸው አንዳንድ ክፍሎች ድርጅቶቻቸቸው ከቀረጥ ነጻ እንዲሆኑ ....

Continue reading

ፉክክር: ብሔርተኛነትና ትብብር በለውጡ ዋዜማ

ዩሱፍ ያሲን:  በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ ቀጣይነት ሊኖረው የሚችል ሁኔታ አይደለም (Unsustainable) ሲባል ሰንበትበት ብሏል። አንድ ሓሙስ ቀረው እየተባለ መነገር የጀመረው ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ነው። የሥርዓቱ እድሜ ካንድ ሓሙስ ይልቅ ከላይ ወደ ዜሮ በሚደረግ የኋሊት ....

Continue reading