እሽሩሩ – ሩሩ – ኦሶ ሃዬ ሃዬ

(ከገንባው) “>ልጄ አፍህን ዝጋ! አታልቅስ ላይረባ፣ በየአምስት አመቱስ፣ እኔስ ለምን ላንባ፣ ድምጽህ ጠላትህ ነው፣ ጉልበትህን ገንባ። ሙሉውን ግጥም ያንብቡ…

Is Ethiopia in a low productivity trap?

Ken Ohashi, the World Bank’s Country Director for Ethiopia and Sudan… Several things seem to create complex dynamics that favor certain types of firms regardless of their productivity.  First, access to finance is driven in large part by government policy…

እስቲ ተጠየቂ

እስቲ ልጠይቅሽ፣ ምትክ ለልጆችሽ፤ ላንቺ በደከሙ ላንቺ በሞቱልሽ፤ እነማንን ተካሽ ?! እነማንን ወለድሽ ?! ሙሉውን ግጥም ያንብቡ…

የቀይ መብራት ፖለቲካ፣ የሽንፈት ወልፍና የመፈንገል ልክፍት

 ከሀማ ቱማ፡ በፖለቲካው መስክ ግን አላፊ አግዳሚውን፣ የፖለቲካ ደላላውን ሁሉ ማስተናገድና መሪ ብሎ ማቀፉና መከተሉ ውድቀትን አሊያም የከረረ ብስጭትን ማስከተሉ የማይቀር ነው። በፖለቲካ ቀይ መብራት ለሁሉም መስተንግዶ ሳይሆን ቆም በል፣ እስቲ ቆም እንበል የሚል መሆን አለበት። ቆም ብሎ ያለፈውን ተመክሮ መገምገም…