ውበት ያለው ግን የተመጠነ

ደብዳቤ ከደሊላ ዱኪ ዘገዬ ውድ ደብተራዎች! ይህንን ዓላማ ወደውና ፈቅደው ውድ ህይወታቸውን ከሰጡት የዚያ ጊዜ የዘመኑ ፈርጦች ውስጥ አንዱ አባቴ ስለሆነም አባቴም ተሰልፎ ስለተሰዋበት ገድል የሚያወራውና የሚተርከው “ዝብርቅርቅ ማህደርን” ሳዳምጥ፣ ደስታ አየሉት ሃዘን ሁለት ስሜት ....

Continue reading

የአፍ ልቀት፣ የመለስ ቅጥፈት

እንግዳ ታደሰ ከኖርዌይ ወደ ኮፐንሀገን ሲያቀኑ እግረመንገዳቸውን ተጠልፈው፣ “ፓሪስን አየናት ከግር እስከራሷ” እንዲሉ ሳርኮዚ ስለፈቀዱላቸው፣ በጓሮ በር ለሳቸው ጥሩ ሽቀላ፣ ላፍሪካዊያን ግን የሬሳ ሳጥን መግዣ የሚሆን ፍራንክ ተስማምተው ኮፐንሀገን ላይ የአፍ ልቀት ለመስጠት ብቅ አሉ።  ....

Continue reading