የኢሕአፓ ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባ (ፕሊነም) አካሄደ

የፓርቲው ከፍተኛ አመራር ኮሚቴ ከኅዳር 3 - 5 / 2008 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ለትግሉ ወሳኝ የሆኑ የአገራችንና የዓለም አቀፍ ሁኔታዎችን በስፋትና በጥልቀት መርምሮ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ ...

Continue reading

ምነው በኢሕአፓ ላይ ዘመቻው ተጧጧፈ? (ክፍል 3)

በኢሕአፓ ላይ ጸያፉ ዘመቻ እስካሁን ጋብ አላለም፤ አልቆመም። የዚህ ዋናው ምንጭ ወያኔ ቢሆንም በሕዝብ ማጥፋት ወንጀል የተጨማለቁትም ንስሓ በመግባት ፈንታ ቀደም ሊያጠፉት ሞክረው ያቃታቸውን እሳት አሁንም ሊዘምቱበትና ሊያጠፉት ተነስተዋል ማለት ይቻላል።   አንደኛው ራዲዮ ይዞ ነጋ ....

Continue reading

ረሃብ ለምን ደፈረን?

ዴሞ (ቅጽ 41፣ ቁ 2): ያለመታደል ሆኖ የሀገራቸን አርሶአደር በገዛ አገሩ ላይ እንደ ዜጋ ክብሩ ተጠብቆም ሆነ መብቱ ተከብሮለት አያውቅም። በሚያመርተው የእርሻ ምርት ወገኑን በቀለብ ቀጥ አድረጎ የያዘ ከመሆኑ ሌላ የሀገሩን ሉዓላዊነትና ከብር ለማስጠበቅና ሀገሩን ....

Continue reading

የተዳፈነ እሳት የጠፋ ይመስላል:: በኢሕአፓ ላይ ዘመቻው ተጧጧፈሳ! (ክፍል 2)

የፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ ሀተታ: ባልተናገሩ ባላፈሩ ነው። ታሪክ የተረሳ መስሏቸው በኢሕአፓ ላይ በወያኔ የታጀበ ዘመቻ የከፈቱት ሁሉ ማፈራቸው ገና መጀመሩ ነው። ወያኔ ላይ እናተኩር በሚል ቅኝት ለመመራት ብንጥርም ጥቃት ሲበዛ፤ የሰማዕት ስምና ....

Continue reading