መግለጫ ከፍኖተ ዴሞክራሲ ዝግጅት ክፍል

ግንቦት 14 ቀን 2007 ዓ.ም.: በአገር ቤትና በጎረቤት አገሮች በሳተላይት የሚሰራጨው የፍኖተ ዴሞክራሲ logoየኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ራዲዮ ዝግጅት ትናንት ሐሙስ ግንቦት 13 ቀን 2007 ዓ.ም. መቋረጡን ተረድተናል።  ፕሮግራሙ የተቋረጠው ሳተላይቱና የሚያሰራጨው ኩባንያ (Nilesat) የተመዘገበበት አገር (ግብጽ) መንግስት በኩባንያው ላይ ባደረገው ተጽእኖ መሆኑን መረጃ የደረሰን ሲሆን ተጽእኖ በምን ምክንያት ሊደረግ እንደቻለና ስርጭታችን ወደ ፊት በምን መልክ ሊቀጥል እንደሚችል የሚያብራራ ተጨማሪ መረጃ እንደደረሰን ለአድማጮቻችን እንገልጻለን።  የበለጠ ያንብቡ