ለፈዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ (ግልጽ ደብዳቤ)

ከኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ  . . . በ1983 ዓ.ም. ወያኔ ለስልጣን ሲበቃ የሚከተሉት የኢሕአፓ አባሎችና መሪዎች በጎንደርና በጎጃም፤ በአርባ ምንጭና አዲስ አበባ ወዘተ በአገዛዙ ተይዘው እስካዛሬ ደብዛቸው ጠፍቷል።  ሙሉውን ደብዳቤ  ያንብቡ . . .

Continue reading

ሕዝባዊ ትግልና የሽግግር ጥያቄ

ዴሞ (ቅጽ 43፣ ቁ.4 መጋቢት/ሚያዚያ 2010 ዓ.ም) . . .  በአዲሱ የወያኔ መሪ አማካኝነት በርካታ የአስተዳደር ለውጦችና መስተካከሎች እንደሚደረጉ፤ የተሟላ ዴሞክራሲ እንደሚኖር፤ ነጻ ምርጫ በተግባር እንደሚውል፤ ...ወዘተ እየተለፈፈ በሌላ በኩል በኮማንድ ፖስት አማካይነት ታጋዮች እየተለቀሙና ....

Continue reading

ከጫጉላው ወራት በኋላ!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ (በሰኔ 14 ቀን 2010 ዓም የተላለፈ ሐተታ) - ... የዚኽ መሰሪና መርዘኛ አድማ ግንባር-ቀደም ጠንሳሾች ዐባይ ፀሀዬ፤ ስዩም መስፍን፤ ኅላዊ ዮሴፍ፤ ስበኀት ነጋ፤ በረከት ስምኦን፤ በአንደኛ ደረጃ ተጠቃሾች ናቸው። ዞሮ ....

Continue reading

ሕዝባዊ ትግልና የሽግግር ጥያቄ

ዴሞ (ቅጽ 43 ቁ.4 መጋቢት/ሚያዚያ 2010 ዓ.ም) :  ከአለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ ዘረኛውንና አምባገነኑን የወያኔ አገዛዝ ለማስወገድ፤ ብርቱ መሥዋዕትን ያስከፈለ ሕዝባዊ ዐመፅ ተካሄዷል። በተለያዩ አካባቢዎችና በልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጠበብ ያሉ ጥያቄዎችን በማንሳት የተጀመረው ሕዝባዊ ....

Continue reading