ሕዝባዊ ዐመጽና የሥርዓት ለውጥ

ዴሞክራሲያ (ቅጽ 42 ቁ. 4 ጥር/ የካቲት 2009 ዓ.ም): የአገራችን የቅርብ ታሪክ በየካቲት ወር ውስጥ አስደሳችም አሳዛኝም ሁኔታዎች እንደተፈጸሙ ይነግረናል። በየካቲት ወር የኢትዮጵያ ነጻነትና ሉዓላዊነትን ያረጋገጡ፤ የኢትዮጵያን ሕዝብ ያኮሩ፤ ለመብቱ ለእድገቱና ለብልጽግናው የተስፋ ጭላንጭል ያሳዩ ....

Continue reading

አቶ አሰፋ ጫቦ ምን ነካው?

Hailu Bitanya:  እኔ እንደሚመስለኝ አቶ አሰፋ ጫቦ የራሱ መፅሃፍ ምረቃ ላይ በእውቀቱ ስዩም ጠየቀኝ የሚለው የኢጫት ሊቀመንበርነት ጥያቄ ምቾት የሰጠው አይመስለኝም። ከዛም ባሻገር አቶ አሰፋ በተለያየ ፅሁፉና ቃለምልልሱ ለራሱ የሚሰጠውን እጅግ የተጋነነ ግምትና ሌሎቹን ለመወንጀል ....

Continue reading

አሰፋ ጫቦ፡ ‘’ፀረ-አብዮተኞች ታስረው እየተቀለቡ ስለሆነ ይገደሉ!’’ ብሎ ማመልከቻ አቅራቢው

ከመላኩ ይስማው:  ህሊና የሚባል ዬት ሄደ? እውነትም ህሊና ቢስ ሰው ለመናገር አፉን በከፈተ ቁጥር፣ በላንቃው አልፎ የሚያሳየው የውስጥ ባዶነቱን ነው አሰኝተውኛል፤ ቃለ-መጠይቃቸወንም፣ ጽሁፋቸውንም ከጨረስኩ በኋላ።  እራሳቸው በቃለመጠይቁ ላይ እንደገለፁት - ወደ 7ኛ ክፍል እና 12ኛ ....

Continue reading

የወንዙን ዉሃ ምን ያስጮኸዋል?

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ:  ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፤ያገር ያለህ ! የዳኛ ያለህ ! የህግ ያለህ! የመንግሥት ያለህ ! እያለ ይጮኻል።  ሀገርም፤ ዳኛም፤ መንግሥትም እንደሌለው ልቡ እያወቀው፤ ጩኸቱን የሚሰማለት አገኛለሁ ብሎ ግን ዕሪታውን ቀጥሏል። ሀገርና ....

Continue reading

የአድዋ ድል የቀለም ትርጓሜ እና በአምስቱ ዓመት ጦርነት . . . ለኢትዮጵያ እነማን ምን ዋሉባት ወይም ዋሉላት?

ከዓለሙ ተበጀ - ከ1928 እስከ 1933 ባለው ጊዜ ኢትዮጵያ ከጣሊያን ወረራ ጋይል ጋር ያካሄደችው ጦርነት በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለው የቀለም ፍትጊያ በግልጽ አፍጥጦ እንዲያይ አድርጓል። ቀድሞውኑም አድዋን ትከትሎ ዋናዎቹ የአውሮፓ መንግስታት የነጭ ሃይል በጥቁር ሕዝብ ....

Continue reading