ከዐድዋ እና ከማይጨዉ ጦርነቶችና ድሎች ምን እንማራለን? መማር ከቻልን

ከበቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) -  የአድዋ ጦርነት ድላችን ከፍተኛ ክብርና ኩራት ያጎናፀፈን ከመሆኑም በላይ ለዓለም ጭቁኖች በሙሉ የነፃነት ትግሎች ከፍተኛ ምሣሌ ጥሎ ያለፈ ተዓምራዊ ክንዋኔ ነበር። የማይጨዉም እልህ አስጨራሽ ትግልና ነፃነት እንደዚሁ። ጣሊያ እኮ በሁለቱም ጦርነቶች ....

Continue reading

“የቁርበቶችን ተግባር እኛ እናውቃለን” አለ ጅብ

ከዳዊት ተመስገን ኖርዌ ኦስሎ -  ሕብረ-ብሔራዊ በሆነ የፖለቲካ መርህ በመመራት ስንታገል ነው መርህ እንደ መልህቅ የሚሆነው አንድ መርከበኛ ወደ ወደብ ሲደርስ መጀመሪያ የሚያደርገው ነገር የመጣ ማዕበል ሁሉ መርከቢቱን ወዲህና ወዲያ ይዟት እንዳይሄድ መልህቁን መጣል እንደሆነ ....

Continue reading

በላፍቶ ክፍለ ከተማ ቤቶች ፈረሱ

ሂውማን ራይትስ ዎች በዶክተር መረራ ላይ የቀረበው ክስ ፖለቲካ መነሾ ያለው የበቀል እርምጃ ነው አለ - በአዲስ አበባ በላፍቶ ክፍለ ከተማ የፈረሱት ቤቶች ውዝግብ አስከትለዋል - የአባይ ግድብ የኤሌክትሪክ ማመንጨት አቅሙ ከ6000 ወደ 6400 አድጓል ....

Continue reading

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዴልሂ አውሮፕላን ጣቢያ በድንገት ተገዶ አረፈ

የወያኔ ቡድን ኮንትራት የሚሰጧቸው ኩባንያዎች በርካታ ገንዘብ መዝረፋቸው እየተጋለጠ - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዴሊሂ አውሮፕላን ጣቢያ በድንገት ተገዶ አረፈ - የወያኔ ጥልቅ ተሃድሶ ወደ ፍርድ ቤት በመዛመቱ ዜጎች እየተቸገሩ መሆናቸው ተነገረ - በደቡብ አፍሪካ ጸረ ....

Continue reading