መረን የለቀቀውን የወያኔ አገዛዝ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ፣ የታቀዱት የምጣኔ ሃብት ፓርኮችም ችግር ቀፍቃፊ ይሆናሉ፣ ባለሥልጣናት በስብሰባቸው ላይ የወያኔ የጎሳ ፌደራሊዝም ችግር እንደፈጠረ ገመገሙ
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (የካቲት 04 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ አገዛዝ የዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ስምምነቶችንና መርሆዎችን የጣሰ መሆኑን አምነስቲ ኢንተርናሽናል አጋለጠ - በየቦታው የታቀዱ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የኢኮኖሚ ችግር ሊያስከትሉ ይችላል ተባለ - ....