በወያኔ ኃይሎችና በህዝብ መካከል የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ፣ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሙስና ካለባቸው ሀገሮች ተርታ፣ ኩዌት ውስጥ ኢትዮጵያዊቷ በስቅላት ተገደለች …
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ጥር 18 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በባህር ዳር በወያኔ የጸጥታ ኃይሎች እና በሕዝብ ወገኖች መካከል የተኩስ ልውውጥ ተደረገ - ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል የተባለው ድርጅት ኢትዮጵያን ከፍተኛ ሙስና ከሚካሄድባቸው አገሮች መካከል ....