ታላቁን የጥበብ ሰው ገሞራውን በተመለከተ ግልጽ ደብዳቤ

ከዘነበ በቀለ:  ከሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ውጭ ያላችሁ የኔንና የገሞራውን ቅርበት የምታውቁ ወገኖቼ  ላደረጋችሁልኝ ማፅናኛ ከልብ እያመሰገንኩ ገሞራውን በተመለከተ ላቀረባችሁት ጥያቄ መልስ መስጠት በማልችልበት ሁኔታ ላይ ስለነበርኩ መልስ ለመስጠት አልቻልኩም ነበር። አሁን ግን የሀይሉ ገሞራውን  ....

Continue reading

የገሞራውን አስክሬን ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት ስለሚደረገው ደባ ተጨማሪ ዘገባ

የታላቁን ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሰው የኃይሉ ገብረዮሐንስን (የገሞራውን) አስክሬን ለወያኔ አሳልፎ ለመስጠት የሚደረገው ደባ አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል።  ውስጥ አወቅ ምንጫችን እንዳረጋገጠልን፣ የደባው አንቀሳቃሽ ቡድን ስዊድን፣ ስቶክልሆም ውስጥ ሰሞኑን ስብሰባ አድርጎ ለወያኔ ኤምባሲ አቀረበ የተባለው ጥያቄ ከታላቁ ....

Continue reading

ታላቁ ገሞራውን አሳልፈው ለወያኔ ሰጡት !

እሪ በይ ምድሪቷ! እሪ በይ ኢትዮጵያ! ዕድሜ  ልኩን ሶስት ስርዓቶችን ሲዋጋና ሲታገል፤ በዚህም የተነሳ መከራ ሲቀበል የቆየውን ታላቁን ገጣሚና ደራሲ ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ  (ገሞራውን) ለርካሽ ጥቅም የተገዙና ለወያኔ የሰገዱ የራሱ ዘመዶች አረፈ በሚል ለጠላቱ ወያኔ ....

Continue reading

ኮከብ እም ከዋክብት ይሄይስ ክብሩ

ደቂቀ ገሞራ፡  ገሞራው በበረከተ መርገም ባነሳቸው ጭብጦች ጠቅለል ተደርገው ሲታዩ የሰው ልጅ በእድገቱ፣ በሥልጣኔው የፈለሰፋቸው ቁሶችና የፈለሰማቸው ይትበሀሎች ለሰው ልጅ ጠቀሜታነት መዋላቸው ቀርቶ ለሰው ልጅ ጥፋትና ውድመት መዋላቸውንና ይህን እኩይ ድርጊት አስፈጻሚና ፈጻሚዎችን ኮነነ፡፡ እረገመ፡፡ ....

Continue reading