ሕዝባዊ ትግልና የሽግግር ጥያቄ

ዴሞ (ቅጽ 43 ቁ.4 መጋቢት/ሚያዚያ 2010 ዓ.ም) :  ከአለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ ዘረኛውንና አምባገነኑን የወያኔ አገዛዝ ለማስወገድ፤ ብርቱ መሥዋዕትን ያስከፈለ ሕዝባዊ ዐመፅ ተካሄዷል። በተለያዩ አካባቢዎችና በልዩ ልዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጠበብ ያሉ ጥያቄዎችን በማንሳት የተጀመረው ሕዝባዊ ....

Continue reading

ወያኔ አሸባሪነቱን እባብ ተናዳፊነቱን አይተውም!

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅተ (ኢሕአፓ ወክንድ) መግለጫ - የወያኔ ፍጹም እምነትና ተልዕኮ ምን እንደሆነ ለማያውቁ እንዲያውቁ ለሚያውቁም እንዲያገናዝቡ ቀደም ብሎ ተደጋግሞ ቢነገርም ይህ ዘረኛ ቡድን የተካነበትን የማጭበርበሪያ ስልት በቅጡ የተረዳው ቁጥር ሰፊ ....

Continue reading

የዘረኛ መንቻካ፤ ቃለ አጋኖ ፖለቲካ፤ አታቱሌ ቡቄ

ከኢያሱ  ዓለማየሁ: በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አማርኛ አስተማሪያችን (ካልረሳሁ አቶ አሻግሬ ይባሉ ነበር ) ሲያስተምሩን በድርሰት/ጽሁፍ ውስጥ ቃለ አጋኖ አታስገቡ አታብዙ ይሉን ነበር።   ሰማይና መሬት ተነጥፈው ብራና ቢሆኑ፤   ውቅያኖሶች ሁሉ ቀለም፤ የዓለም ዛፍ ተቆርጦ መጻፊያ ....

Continue reading