ቶኩማ (ሶኑማ)

ከባላንገብ ሚካኤል - አብይ አህመድ በወያኔ ብብት ዉስጥ ያደገ ብቻ ሳይሆን ከሃያ አመታት በላይ ከነርሱ ጋር ሰምሮ እና አብሮ በንፁሃን ዜጎች ላይ በተፈፀመዉ ወንጀል ሁሉ ሴሰኞ ከሆነዉ ከደብረፂዮን ባልተናነሠ መንገድ የተሳተፈ እና መጠየቅ ያለበት የወያኔ ....

Continue reading

የአካለ ስንኩል አሽከር ተጎንብሶ ይራመዳል

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ ራዲዮ  በመጋቢት 20 ቀን  2010  ዓም  የተላለፈ  ሐተታ አንድ  የድኩማን አሽከር የሆነ ሰው፤  ተጎንብሶ መራመዱን  የተመለከቱ  ሌሎች ሰዎች ፤ ይኽንን ርምጃ ምን እንዳስመረጠው  ቢጠይቁት፤ "ጌቶቸን ቀና ብየ ለማየት ነው።"  ብሎ ....

Continue reading

የሕዝብ ትግል ግቡ የወያኔን ስርዓት ማስወገድ ነው

(ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - ራስን በማስቀየርና ገለባን ምርት አስመስሎ ለመሸጥ ወያኔን የሚደርስበት የለም።  ጮሌ፤ ዋሾ፤ ወንበዴና ዘረኛ ቡድን ነው። ሕዝባዊ መንግሥት ይመስረት፤ ሁሉን አቀፍ ዴሞክራሲያዊ ሽግግር ይደረግ ሲባል ጠቅላይ ሚኒስቴር ልንቀይር ነው፤ ....

Continue reading

የተካኑ ሰይጣኖች፤ የመድረክ መዥገሮችና የኮረፌ ፈላስፎች

ከሀማ ቱማ - በጎጃም ሞኝ አንግሴ ይሉታል። አጠናባዡን ዳግም አረቄን መሆኑ ነው። በሲኒ ቢጠጣም ከበዛና ከተዘወተረ ምላስን ያጠቁራል። በትንሹ። በዋናው መልኩ ግን ሞኝን የነገሰ ያስመስለዋል--ንጉሶች ደግሞ እንዳየነው ለሥልጣናቸው ቀናኢ በመሆናቸው ፉክክሩ መዘዝ ያመጣል። በጸለምት ስሜን ....

Continue reading

ህወሓት/ወያነ እና የትግራይ ሕዝብ

ከደብተራው ዝግጅት ክፍል ማስታወሻ: ይህ ጽሁፍ አቶ ነብዩ ያሬድ እ/ኤ/አ በጁላይ ወር 2015 ልከውልን አትመነው ነበር። አሁንም ህፃናትን ሳይቀር  ሰላማዊ ዜጎችን ለሚገድል  ጸረ ህዝብ አገዛዝ በጭፍን እየደገፉ ሊከተል የሚችለውን አደጋ ማየት የተሳናቸው፣ በሌላም በኩል የትግራይ ....

Continue reading