አዋጅ አዋጅ፤ አስቸኳይ ጥሪ ለኢትዮጵያ ሕዝብ

ኢሕአፓ በዚህ ታሪካዊ ወቅት ለኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያስተላልፈው ጥሪ ሀገራችንን ለማዳን፣ ለማስከበር እንነሳ የሚል ነው። ሀገራችን ተሸጣ ሳታልቅና በገዛ ሀገራችን ቅኝ ተገዢ ሳንሆን በፊት መነሳትና መቃወም አለብን። ... ኢሕአፓ ለሀገር አድን ትግሉ ዝግጁ ከሆኑት ጋር ሁሉ ....

Continue reading

የሕዝብ ኑሮ፡ በኢትዮጵያ ቴሌቭዥንና በኢትዮጵያ መሬት ላይ (ክፍል 1 እና 2)

ከፍስሐ ዘማርያም፡ በክፍል አንድ፣ የፕሮፓጋንዳው ባህርይ፣ ተልዕኮ፣ ዓላማ፣ ይዘትና አቀራረብ ተዳሷል።  በዚህ በክፍል ሁለት ደግሞ በኢቴቪ ከሚቀርብልን የምናባዊ ፍጡራን “የድሎትና የምቾት ኑሮ” በተቃራኒው ያለውን እውነታ እናያለን።  ስለራሳችን ስለተራ ሰዎች ማለትም ስጋና ነፍስ ስላለን ግለሰቦች፣ ስለቤተሰቦቻችን፣  ....

Continue reading

በሀገር ሞት መነገድ!

 ከዓሳዬ የወተት እፍታው በ እሳት እስኪመታ፣ አበው እንዳሉቱ ትላንት በጨዋታ፣ በ አራቱም ማዕዘናት ውጊያው ሲበራታ፣ ሰልፍ ቁሞ የነበረው፣ ከታጋይ ጎን ተርታ፣ ትግሉን አዘናግቶ በጠላት ሲያስመታ፤ ዛሬ ደግሞ፣ ሙሉውን ግጥም ያንብቡ...

Continue reading

ከገሞራው ስራዎች

ከገሞራው ሥራዎች ለቅምሻ የእስረኛው ጸጋዬ ገብረ-መድህን (ደብተራው) ያልታሰሩ ነፃ ደብዳቤዎች ''በረከተ መርገም''ን ከአዲስ የንባብ ማስታዎሻ ጋር ያዳምጡ የቅዱሳንን ዐጽመ-ርስት ርኩሳን አይወስዱትም! ብሆንማ ኖሮ! (ግጥም) ዝንቦም እንደ ንቦ  (ግጥም፡ ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ እንዳነበበው ያዳምጡ) ያማ ሞቶ ....

Continue reading

መሰረተ-ሀሳብ (1)፡ የሲቪክ ማህበራት ይዘትና ሚና

ከግርማ እሸቴ፡ በአሁኑ ጊዜ የሲቪክ ማህበራት አስፈላጊነትን በተመለከተ ብዙ ቢነገርም የእነዚህ ማህበራት ይዘታቸውና ሚናቸው ምን እንደሆነ ግን ያለው ግንዛቤ አነስተኛ ወይም የተዛባ በመሆኑ ማህበራቱ እንቅፋት ሲያጋጥማቸው እናያለን። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ...

Continue reading