ወያኔ እስረኞች እለቃለሁ ቢልም ብዛት ያላቸውን ዜጎች እያሰረ ነው፣ የአሜሪካው ባለሥልጣን ረብ የለሽ ጉብኝት፣ ዳግም ድርቅና የምግብ እጥረት፣ ኬንያዊው በወያኔ እስር ቤት ሞተ
ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ታኅሣሥ 08 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ ኮማንድ ፖስት የተወሰኑ እስረኞችን እንደሚለቅ ተናገረ በሁለተኛ ዙር ተጨማሪ ዜጎች ማሰሩን ገለጸ የአሜሪካው ረዳት ሰክሬተሪ የረባ ስራ አላደረጉም ተባለ - የተመድ የሰብአዊ ....