የውጭ ምንዛሬ ሲቀንስ የጥቁር ገበያ እንቅስቃሴ ጨመረ፣ ለቀጣዩ የፈረንጆች ዓመት ለምግብና ተጓዳኝ እርዳታ 900 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል፣ የአሜሪካ ጉዳይ ፈፃሚ ወያኔ …

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ታኅሣሥ 04 ቀን 2009 ዓ.ም.) - በባንክ የሚቀመጠው የውጭ ምንዛሬ ሲቀንስ የጥቁር ገበያ እንቅስቃሴ የጨመረ መሆኑ ተነገረ - በሚቀጥለው የፈረንጆቹ ዓመት በኢትዮጵያ በድርቅ ምክንያት ለሚከሰት የምግብና ተጓዳኝ እርዳታዎች 900 ሚሊዮን ....

Continue reading

ወጣቱ ትውልድ ዛሬም የኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፋ ነው (በምሥራቅ አፍሪካ የኢሕአፓ ቅርንጫፍ የተዘጋጀ)ወጣቱ ትውልድ ዛሬም የኢትዮጵያ ሕዝብ ተስፋ ነው (በምሥራቅ አፍሪካ የኢሕአፓ ቅርንጫፍ የተዘጋጀ)

Continue reading

በወያኔ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሰበብ አየር መንገዱ ችግር ላይ ነው፣ የህትመት ውጤቶች መሸጫ መደብር ባለቤት ታሰሩ

ከፍኖተ  ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ታህሳስ 3 ቀን 2009) - የወያኔ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባመጣው ቀውስ ምክንያት አየር መንገዱ ችግር ሊገጥመው ነው - የወያኔ አገዛዝን የሚተቹ መጽሀፍትና ጋዜጦችን ይሸጥ የነበረው መደብር ባለቤት ሰሞኑን ከታሰሩት መካከል ....

Continue reading

በጎንደር የተለያዩ ቦታዎች የሕዝባዊ ኃይሎች ፀረወያኔ ተጋድሎ ቀጥሏል

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 30 ቀን 2009 ዓ.ም.) በጎንደር የተለያዩ ክፍሎች በሕዝባዊ ኃይሎች እየተካሄደ ያለው ተጋድሎ ተጠናክሮ መቀጠሉ ከየቦታው ከሚደርሱን ዜናዎች ማወቅ ችለናል። በታችና ላይ አርማጭሆ እንዲሁም በወልቃይት ጠገዴና በወገራ የተለያዩ ቦታዎች ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ  (ኅዳር 29 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የኢንተርኔት አገልግሎት ክፍያ አልቀነሰም ተባለ - የወያኔ ጦር ከሶማሊያ የወጣው ሕዝባዊ አመጹን ለማፈን አይደለም በማለት የወያኔ መኮንኖች እያስተባበሉ ነው - የአለም አቀፍ የእርሻ ....

Continue reading

የሽግግር ወቅት

ዴሞክራሲያ የኢሕአፓ ልሳን (ቅጽ 42፣ ቁ. 2፣ ጥቅምት/ ኅዳር 2009) - በማንኛውም የሥርዓተ ማኅበር ልውውጥና ሂደት የሚተላለፍ ኅብረተሰብ፣ ተወደደም ተጠላ፤ የሽግግር ወቅት የሚያስፈልገው መሆኑ አያከራክርም። ለዚህም በቂ ምክንያቶች ይኖራሉ። በቅርቡ የሀገራችን ታሪክ እንኳን ሦስት ተፃራሪ ....

Continue reading