መስከረም ሲጠባ ሕዝባዊ ትግሉ ጎመራ

ዴሞክራሲያ የኢሕአፓ ልሳን (ቅጽ 42 ቁ.1፣ መስከረም 2009 ዓ.ም.) -  አዲስ ዓመት እኛ ኢትዮጵያዊያን በሐዘንም ሆነ በደስታ በአንድነት የምንቆምበት፤ የፅናታችን፤የመተሳሰብ፤ የመከባበርና የመቻቻል ባህላችን፣ ኢትዮጵያዊነታችን ከአፅናፍ እሰከአፅናፍ የሚገለፅበት ክቡር ፀጋ ሆኖ ለረጅም ጊዜ የቆየ ሲሆን የዘንድሮም ....

Continue reading

የዓለም ባንክ ለወያኔ የብርን ዋጋ እንዲያስተካክል ሃሳብ አቀረበለት፣ አሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ ዜጎቿ ድጋሚ ማስጠንቀቂያ አወጣች፣ የሳዑዲ በጂቡቲ የጦር ሠፈር ለማቋቋም ማቀድ ግብጽን አሳስቧታል

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 28 ቀን 2009 ዓ.ም.)  - የዓለም ባንክ የብር ዋጋን እንዲያስተካከል ለወያኔ አገዛዝ ሀሳብ አቀረበ - የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ወደ ኢትዮጵያ ለሚጓዙ ዜጎቹ ድጋሚ ማስጠንቀቂያ ሰጠ - ....

Continue reading

የወያኔ አሻንጉሊት ፍርድ ቤት ውሳኔ፣ በጎንደር የእንሰሳት ኮሌጅ ተማሪዎች ከትምህርት ታገዱ፣ የግብጽና የኢሳያስ ወዳጅነትና የወያኔ ማስፈራሪያነት

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ኅዳር 23 ቀን 2009 ዓ.ም.) - የወያኔ ፍርድ ቤት ዳንኤል ሽበሽና አብርሃ ደስታ የከሰሱበትን ጉዳይ ለመከራከር እንዲታሰሩ ሲወስን እነ ሃብታሙ አያሌውን በነጻ ለቋቸዋል - በጎንደር ታስረው የነበሩ የእንስሳት ሳይንስ ኮሌጅ ....

Continue reading

ነፍስ ገዳይዋን ታውቃለች! ነፍስ ተአምር ቀታሊሃ!

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምፅ) - ሀገርና ሕዝብ፤ አንድም ሁለትም ናቸው። አንዱን ከሌላው ለይቶ ማየት ያስቸግራል። በብዙ ሀብሎች የተሳሰሩ፤ የተዋኻዱ ናቸውና! ያንዱ አለመኖር፤የሌላውን አለመኖርን ያስከትላል። ሀገር ማለት፤ መሬቱና አፈሩ፤ ጋራና ሸንተረሩ፤ ወንዙና ባህሩ፤ ብቻ የሚመስላቸው ....

Continue reading

በጎንደር የህዝባዊ ሃይል አባላት ከወያኔ ጋር እየተፋለሙ ነው፣ በውጭ ምንዛሬ እጥረት ኩባንያዎች ሠራተኛ መቀነስ ጀመሩ፣ የወያኔ በሱማሊያ ውስጥ ምርጫ የማስከበር ፌዝ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ኅዳር 19 ቀን 2009 ዓ.ም) - በጎንደር የሕዝባዊ ኃይል አባላት ከወያኔ የጸጥታ ኃይሎች ጋር እየተፋለሙ ነው - በምንዛሬ እጥረትና በሥራዎች መቀዝቀዝ አንዳንድ ኩባንያዎችና የስራ ድርጅቶች ሰራተኛ ማባረር ጀመሩ - ....

Continue reading