በትምህርት ሥርዓቱና በመምህራን ላይ የተደቀነ አደጋ

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ:  በታሪክ አጋጣሚ በሥልጣን ላይ የተቆናጠጡ ገዢ ሃይሎች ሁሉ ሕዝብ የሚያነሳቸውን የመብት ጥያቄዎች በአግባቡ ሲመልሱ አልታዩም። ከሕዝብ ፍላጎትና ጥያቄ ይልቅ የራሳቸውን የፖለቲካ ፍላጎትና ጥቅም በማስቀደም ሕዝቡን ለርሃብ፣ ለድንቁርና፣ ለስደትና ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ:  የአዲስ አበባ የድህነነት ሰራተኞች በድንገተኛ ስብሰባ ሊገመገሙ ነው ተባለ - በዘንድሮ የትንሳኤ በዓል እንደተለመደው የምግብ ዕቃዎችና ሸቆጦች ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳይተዋል - የደቡብ አፍሪካ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዙማ እንዲከሰሱ ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ: ረሃብተኞች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ ተከለከሉ - በህዝባዊ አመጹ መቀጠል የተደናገጡት የወያኔ ባለስልጣኖች በኦሮሚያ አካባቢ የስራ መስክ ሊከፈት ነው ተባለ - የኑዌር ጎሳ አባላት የሆኑ ኢትዮጵያውያን በግፍ ተገደሉ - ....

Continue reading

ጉንዳን ሳይገባ አመድ ነስንስ

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ: በረዥም ዘመናት ታሪኳ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ፤ ጥቃት የደረሰባት፤ በአመዛኙ፤ ከባዕዳን ኃይሎች በበለጠ በሀገር ውስጥ ከሃዲያን ነበር ቢባል፤ ስህተት አይሆንም። የውጭ ወራሪ ኃይሎች ነፍጥ አንግበው ሲመጡባት፤ የውስጥ ባንዳዎች በበኩላቸው፤ ስጋጃ አንጥፈው ተቀብለዋቸዋል። ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ

(ሚያዚያ 14 ቀን 2008 ዓ.ም.):  በጋምቤላ‬ የደረሰውን አሰቃቂ ግድያ በማውገዝ ዜጎች በተለያዩ መንገዶች ተቃውሟቸውን እየገለጹ ነው -  የጋምቤላው‬ ፍጅት ልዩ ልዩ ዓለም አቀፍ ተቋሞች አወገዙ - በጋምቤላው‬ እልቂት የደቡብ ሱዳን ባላሥልጣኖች እርስ በርስ መካሰስ ጀምረዋል ....

Continue reading