ያልተባበረ ተጠቅቶ ቀረ!

(በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ): ያልተደራጀ፤ ያልተዘጋጀ፤ ያልተጠነቀቀ፤ የልተባበረና ያልተሳሰበ ሕዝብ፤ የውስጥ አምባገነኖችና የውጭ ባዕዳን ተጠቂ ከመሆን አይድንም። የኛም ሀገርና ሕዝብ ፤ የዚህ ሁኔታ ተጠቂዎች ናቸው። ከዚህ መከራ የሚወጡበት ብልኀቱጠ ፍቶባቸዋል። መፍተሄው ተሰውሮባቸዋል። መፍተሄው ደግሞ ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና

ፍኖተ ዴሞክራሲ: ለመጀመሪያ‬ ጊዜ ስደተኛ አትሌቶች በኦሎምፒክ ሊወዳደሩ ነው - ‎የወያኔ‬ ሚኒስትሮች ምክር ቤት ለሚቀጥለው ዓመት በጀት 274 ቢሊዮን ብር መደበ - የተመ‬ የስደተኛ ከፍተኛ ኮሚሽን የሱዳን መንግስት የኤርትራ ስደተኞችን ከማባራር እንዲታቀብ ጠየቀ - በሱማሊያ‬ ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና ከፍኖተ ዴሞክራሲ

ፍኖተ ዴሞክራሲ:  በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ አሜሪካ ግቢ በሚባለው አካባቢ የወያኔ አፍራሽ ግብረኃይል የዜጎችን ቤቶች አፈረሰ - በሐረርጌ የተቀሰቀሰው የተማሪዎች አመጽ -  ወደ ሌሎች ቦታዎች ተዳረሰ - በተመድ ስር የሚሰሩ ወታደሮች ደሞዛቸው በወያኔ ባለስልጣናት እንደሚበዘበዝ ....

Continue reading

ፍካሬ ዜና

ፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ:  ተደጋጋሚ የጎርፍ አደጋዎች በሰዎች ህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት እያደረሱ መሆነኑ ታወቀ - የወያኔ የስኳር ኮርፖሬሽን የልማት ድርጅትነቱ አጠራጣሪ መሆኑ ይፋ ተደረገ - ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ገንዘብ መጭበርበሩ ተገለጸ - ....

Continue reading

ትግላችን ለምን?

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (ግንቦት 2 ቀን 2008 ዓ.ም.):  በየማጠፊያው ስንደርስ በተለይም ጠላቶች የሚፈጥሩት ውዥንብር ሲስፋፋና ብዙሃኑን ሲያደናግር ትግላችን ለምን? የትስ ደርሰናል ብሎ መጠየቁና ምላሽም ማግኘቱ አስፈልጊ ሆኖ ይገኛ::  ሙሉውን ያንብቡ ...

Continue reading