ፍካሬ ዜና ከፍኖተ

ፍካሬ ዜና (ፍኖተ ዴሞክራሲ የኤትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ) - በቅርቡ በሻዕቢያና በወያኔ መሃል በተደረገው ጦርነት የግብጽና ካታር እጅ አለበት ተባለ - ወያኔ ቤቶችን የማፍረስ ዘመቻ ቀጥሎበታል - የመኸሩ እርሻ አስፈላጊ ዝግጅት እንዳልተደረገለት ታወቀ - ከህንድ ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ

ፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (21 ሰኔ ቀን 2008 ዓ.ም.) - ‪ተመድ‬ ለኢትዮጵያ ድርቅና ረሃብ የተሰበሰበው የእርዳታ ገንዘብ በቂ አይደለም አለ - ‎በእንግሊዝ‬ አገር በእቃ መጫኚያ ካሚዮን ውስጥ ከተያዙት ስደተኞች መካከል ኢትዮጵያውያን እንዳሉበት ተገለጸ - ....

Continue reading

ለትምህርት ትኩረት ሰጥተን እንቅስቃሴ ባለማድረጋችን ዋጋ እያስከፈለን ነው

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ: . . . ተማሪዎች ገንዘባችውን፣ ጉልበታቸውንና ጊዜያቸውን ሰውተው ለፈተናው ተዘጋጀተው በመጠባበቅ ላይ እያሉ የሁሉም የትምህርት ዓይነቶች የፈተና ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ፈተናው ከሚሰጥበት ከግንቦት 22 ቀን 2008ዓ.ም በፊት ባሉት ቀናት ....

Continue reading

የፖለቲካ አክሮባት፣ አቅጣጫን ለማሳት፤ የፕሮፓጋንዳ ግብዐት፣ ውሸትን ለመንዛት

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ:  ባለፈው ሳምንት፤ እንደልማዳቸው፤ የሻዐቢያና የወያኔ አበጋዞች፤ የፕሮፓጋንዳ ኩዴታ አካሂደው ጊዚያዊ ውዥንበር ለመፍጠር ሞክረው ነበር።  ሊወናበድ የሚፈልገው ሁሉ ስለተወናበደላቸው፤ ምናልባት፤ ጊዚያዊ ስኬት እንዳገኙ ቆጥረውታል።  ሆኖም፤ ከሰሞነኛ ወሬ ሊያልፍ የሚችል እርባና ግን ....

Continue reading

ዜና ፍኖተ ዴሞክራሲ

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ (13 ሰኔ 2008): በወያኔና በሻዕቢያ መካከል ጦርነት የመቀጠል ሁኔታ አይታይም  - የውያኔው ጄኔራል አበበ ተክለሃይማኖት ወያኔን ተቸ - ኢትዮጵያ በዓለም ደሃ ከተባሉ አሥር አገሮች ውስጥ አንዷ መሆኗ ተነገረ - የዕቢያው ....

Continue reading