የመምህራንና የሌላው ሕብረተሰብ ትግል ተጠናክሮ መቀጠል የወቅቱ ጥሪ ነው

በስደት የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር አባላት አስተባባሪ ኮሚቴ መግለጫ:  . . . ሰሞኑን ... በ33 ት/ቤቶች የሚያስተምሩ የደሴ ከተማ መምህራን ውስጥ ውስጡን ሲነጋገሩና ሲወያዩ ከቆዩ በኋላ ሚያዝያ 14 ቀን 2008ዓ.ም በተካሄደው አጠቃላይ የመምህራን ማህበር ስብሰባ ላይ ....

Continue reading

ባለፈው ታሪክ ብቻ የሚኖር፤ በወደፊቱ ላይ ማተኮር ይሳነዋል!

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ:  ኢትዮጵያ፤ እንደማነኛውም ሀገር፤ የራሷ መጥፎም ሆነ መልካም ታሪክ ነበራት/ አላት። የጥቃትና የድል፤ የጥጋብና ረሀብ፤ የስፋትና የመጨራመት፤ የመከራና ሀሴት ዘመናት ሁሉ ተፈራርቀውባታል።  የተለያዩ ሥርዓተ- ማኅበራትንና ገዥዎችን ሁሉ አሳልፋለች። ድንበሯ ያልተደፈረ፤ ታሪኳ ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና በአጭሩ

ከፍኖተ ዴሞክራሲ ሬዲዮ: አሜሪካ የሴኔት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ የወያኔ አገዛዝን የሰብአዊ መብት ረገጣ የሚያወግዝ ረቂቅ ውሳኔ ለሙሉ የሴኔት ስብሰባ ሊያቀርብ ነው - ጥቁሮች በፖሊስ መገደላቸውን ለማውገዝ የተደረገ የተቃውሞ ስልፍን ተከትሎ በዩናይትድ ስቴትስ ዳላስ ከተማ አምስት ....

Continue reading

ምሣር የበዛበት የመገናኛ ብዙሃን

ከአምሳለ ዓለሙ:  የመገናኛ ብዙሃን፦ የሕትመት ውጤቶች (ጋዜጣና መጽሔት)በሬድዮና በቴሌቭዥን የሚተላለፉ እንዲሁም በኢንተርኔት የሚደረጉ የመረጃ ልውውጦች ማለት ነው።  የሃሳብ ነጻነትና የመገናኛ ብዙሃን መከበር የመብት ጥሰቶችን ለማጋለጥና ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት መሰረት ነው። ሀሳብን በነጻ የመግለጽ ነጻነት ለሰው ልጅ ....

Continue reading

ወቅታዊ ዜና

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኤትዮጵያ  አንድነት ድምጽ:  በናዝሬት ከተማ የደረሰው የጎርፍ አደጋ ህይወት አጠፋ ንብረት አወደመ - በእስራኤል ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ - የጣሊያን የጸጥታ ኃይሎች ኢትዮጵያውያን የሚገኙበት የህገ ወጥ አስተላላፊዎች ቡድን ያዝን ይላሉ - የግብጽ ....

Continue reading