ህወሓት/ወያነ እና የትግራይ ሕዝብ (ክፍል 2)

ከነቢዩ ያሬድ: ባለፈው ያቀረብኩት ክፍል 1 ጽሑፌ “ተሓህት/ወያነ የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጭና ጥቅም አስከባሪ ነውን? የትግራይ ሕዝብ ከመሰረቱ ጀምሮ የተሓህት/ወያነን ዓላማ ደግፎና በእርሱ ተመርቶ ተንቀሳቅሷልን?” የሚሉትን ጥያቄዎች ነበር የተመለከተው:: የተጠቀሱትን ጥያቄዎች ስንወያይ ያቀረብኳቸው ታሪካዊ ማሳያዎች የሚያደርሱን ሀቅም የትግራይ ሕዝብ ተሓህት/ወያነን ይቃወምና ይፋለመውም እንደነበር፣ አሁንም እግር ከወርች ታፍኖ እንዳለ በመሆኑ “እንዴት ሆኖ ታዲያ ተሓህት/ወያነ አሸነፈ?” በማለት አንባቢያንን መሰናበቴ ይታወሳል:: ከዚያው ልቀጥል::  ሙሉውን ያንብቡ