ለሰብዓዊ መብት መታገል የዜግነት ግዳጅ ነው

ኢፖእአኮ፡ ለሰብዓዊ መብት መከበር መታገል የሁሉም ዜጋ ግደታ ነው። ለሰብዓዊ መብት ሲታገሉ የወደቁትን መዘከር፣ ለእስር የተዳረጉትን መታደግ፣ የእስረኛ ቤተሰቦችን ማገዝ፣ ተይዘው ደብዛቸው የጠፋውን እስረኞች ማስታወስ፣ ለአንድ ወይም ሁለት እስረኛ ሳይሆን ለሁሉም የፖለቲካ እስረኞች መጮህ ያስፈልጋል። ሰብዓዊ መብት ተሸራርፎ የሚታይ አይደለም። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ…