ለደብተራው (ጸጋዬ ገ/መድህን)

ከጌትነት (ግጥም)

በሰፈሩት ቁና፣ መሰፈሩ ላይቀር!
እድገት ልማት ብሎ፣ ከንቱ መቀባጠር!
እነርሱም ይግደሉ! እኛም እንሞታለን!
የነርሱ ግን ትቢያ! እኛ እናብባለን!
——————————-
አቤ ኮሚሳሩ! ሥራህ ፈክቶ አብቧል!
ስጋህን በሉ እንጅ! መንፈስህ መች ሞቷል!
ተከታይ ልጆችህ፣ በረድፍ ቆመናል!

ሙሉውን ግጥም ያንብቡ …