ምን ማድረግ አለብን?

 

ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ ሬዲዮ (ሊያነቡት የሚገባ ወቅታዊ ሐተታ)፡  ዛሬ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ስንቃኘው ወያኔ በስልጣን ቢቆይም ካለፈው በበለጠ የተከፋፈለበት፤እየተዳከመ ያለበት ሁኔታ ይከሰታል። የአገዛዙ መሰረት እየተናጋ ነው ቢባል ስህተት አይሆንም። ከ20 ዓመት በላይ ያየነው አረመኔ ወያኔነት ባሰበት እንጂ አልቀነሰም። በብዙሀኑና በአገዘዙ መሀል ያለውም ልዩነት ሰፍቷል፤ ቅራኔውም ተባብሷል። በአንጻሩ የሕዝብ እምቢተኛነት ካለፈው ጊዜ ሲወዳደር በተጠናከረ መልክ እየተከሰተ ነው። ወደ ሕዝባዊ አመጽ የሚወስደው ጎዳና ተጓዥ እያገኘ ነው። ሙሉውን ሐተታ ያንብቡ …