ትግል እምቢታ እንጅ አቤቱታ አይደለም

 

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ወጣት ክንፍ ድርጅተ (ኢሕአፓ ወክንድ):  ኢወክንድ በትግል ብዙ መማር ያለበት የወጣቶች ድርጅት መሆኑን ብንረዳም የእናት ድርጅቱ ኢሕአፓን አንጋፋ ተመክሮ መሠረት ያደረገና የጀግኖቹ የነኢሕአወሊን ቆራጥ መንፈስ የወረሰ በመሆኑ ተቃዋሚው ክፍል ቆም ብሎ አቋሙን እንዲመረምር፣ አቅጣጫ ለማሳት የተቀላቀሉትን ከወዲሁ እንዲለይና ብሎም ትግል ምንን እንደሚጠይቅ ደፍሮ ቢጠቁም በሁሉን አውቃነት የሚያስፈርጀው አይሆንም።  የነገውን ጉዞ የተስተካከለ ትግላችንን የሠመረ ለማድረግና ሀገር አድን ትግሉን ወደ ድል ለማምራት ወደ ትናንት መለስ ብለን ሂደታችንን በሚገባ መመርመር ከስህተታችንና እንዳንደግመውም መማር ያስፈልገናል።  ሙሉውን መግለጫ ያንብቡ …