እርቅ፣ እምነትና ሽምግልና

ከዳዊት ፍሬው:  ይህችን አጭር ጽሑፍ እንዲሞነጫጭር ምክንያት የሆነኝ ከሰሞኑ ኢሕአፓን አስመልክቶ እርቅ ሊወርድ ነው፤ ሽማግሌዎች በመኻል ገብተዋል ተብሎ እየተወራ ያለውን ጉዳይና ከዚሁ ጋር ተያይዞ እየተደረጉ ያሉ ጥፋቶችን በሚመለከት ይሆናል። እኔ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ የኢሕአፓን ጥንካሬ እሻለሁ፣ ለአገራችንና ለሕዝባችን ካደረገውና አሁንም እያደረገ ካለው ትግልና አስተዋጽዖ አንጻር ድርጅቱ በሁሉም መልክ መደገፍ እንዳለበትም እምነቴ ነው።  ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ …