ብሄራዊ ችግር ያለ ሁሉም ትብብር አይወገድም

ሊነበብ የሚገባ ወቅታዊ ሐተታ ከፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ድምጽ፡ ላለመተባበር ቀንደኛ ምክንያቶች ከሆኑት አንዱ፤ ሀገሪቱን የሚገዟት ጎሰኛ ግለስቦችና ስብስቦች ዕውነተኛ ምንነት በትክክል ያለማውቅ ችግር መሆኑን አምኖ መቀበል ያስፈልጋል።  ወያኔ እስካሁን ሀገሪቱን ለማጥፋት ከፈጸማቸው ድርጊቶች በመነሳት ብቻ፤ ስለ ወያኔ ማንነት፣ የሚሰጠው የደፈና ትርጉምና አገላለጽ የግለሰቦችን ስብዕና፣ አካሄድ፣ ዓላማና ባኅርይ፤ በትክክል የሚገልጸው አይሆንም።  ለመግለፅ ቢሞከርም፤ የተሟላ ሊሆን አይችልም። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ …