ወትሮ ነበር እንጅ መጥኖ መደቆስ . . .

በፍኖተ ዴሞክራሲ የኢትዮጵያ አንድነት ራዲዮ – በአሁኑ ወቅት፤ ከመቸውም ጊዜ በበለጠ፤ ሕዝቡ በዘረኞች ላይ ያለው ጥላቻና ተቃውሞ፤ ከከፍተኛ ግለት ላይ ደርሷል።   የጥላቻውና የተቃውምው ግለት ወደ ላይ እየተጋጋለ በመምጣት ላይ ነው።   ቀደም ብለው ከነበሩት ሁለት ሥርዓቶች ጋር ሲነጻጸር፤  ሕዝቡ በወያኔ ላይ ያለው ጥላቻ ከጣራ በላይ ነው።  ይኽንን ሃቅ ወያኔ አልተገነዘበውም ማለት አይቻልም።  ራሱንና ጠላቶቹን ያውቃል።  ህዳጣን  እንደሆነ ይረዳል።   ይኽንንም አባክሮ በመረዳቱ፤ የመጀመሪያ መከላካያ ምሽጉን በሁለንተናዊ መልኩ “አጣናክሯል”።  ሙሉውን  ሀተታ ያንብቡ