የቀይ መብራት ፖለቲካ፣ የሽንፈት ወልፍና የመፈንገል ልክፍት

 ከሀማ ቱማ፡ በፖለቲካው መስክ ግን አላፊ አግዳሚውን፣ የፖለቲካ ደላላውን ሁሉ ማስተናገድና መሪ ብሎ ማቀፉና መከተሉ ውድቀትን አሊያም የከረረ ብስጭትን ማስከተሉ የማይቀር ነው። በፖለቲካ ቀይ መብራት ለሁሉም መስተንግዶ ሳይሆን ቆም በል፣ እስቲ ቆም እንበል የሚል መሆን አለበት። ቆም ብሎ ያለፈውን ተመክሮ መገምገም ያስፈልጋል፤ ቆም ብሎ ምርቱን ከግርዱ መለየት ያስፈልጋል። ሙሉውን ጽሑፍ ያንብቡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *